Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps June 03, 2018 ለ አባይ እሮጣለሁ !! የወላይታ ዞን የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ኮሚቴ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ አሰመልክቶ ስለ አባይ እሮጣለሁ በሚል መሪ ቃል ግንቦት 19/2010 ዓ.ም በሶዶ ከተማ በደ ማቅ ሁኔታ ሩጫ አካሄደ ። በዕለቱ 1ኛ-3ኛ ለወጡት ሴትና ወንድ ተወዳዳሪዎች የብርና የሴርተፍኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ፡፡ Read more