ለ አባይ እሮጣለሁ !!



የወላይታ ዞን የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ኮሚቴ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ አሰመልክቶ ስለ አባይ እሮጣለሁ በሚል መሪ ቃል ግንቦት 19/2010 ዓ.ም በሶዶ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ሩጫ አካሄደ ።
በዕለቱ 1ኛ-3ኛ ለወጡት ሴትና ወንድ ተወዳዳሪዎች የብርና የሴርተፍኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ፡፡

Comments